Shop

Z3X Upgrade to Samsung Pro Activation

4,050Br

If We’re Online
1-25 MINIUTES DELIVERY TIME AFTER YOU MADE THE PAYMENT
45 MINUTES AVERAGE DELIVERY TIME AFTER YOU MADE THE PAYMENT
Br

Z3X Upgrade to Samsung Pro Activation (sams_upd)

እንዴት Update ማረግ እችላለሁ?

ይህ Activation ያስፈልገኛል?

Order ሲያደርጉ እባኮ የZ3X Serial ቁጥሩን በትክክል ይሙሉ.Z3X serial number (XXXXXXXX 8 characters)

የ Z3X Boxን Serial Number Z3X Shell softwareተጠቅመው ማየት ይችላሉ

How to find Z3X Serial Number

Activationውን ስንጨርስ በ Email እና በText የምናሳውቆ ይሆናል

Activationውን መጨረሳችንን ከነገርኖ በውሀላ ግን የZ3X Smart-Cardዎን Update ማድረግ አለቦት

Update አደራረግ – የZ3X Shall Softwareን በመጠቀም
0. የZ3X Shall Softwareን ይክፈቱ
1. በመቀጠል Setting and Hardware Tools የሚለውን ይንኩ
2. Run Hardware Wizard
3. Add New Activation
4. በመጨረሻም Next ብለው Updateውን ማስጀመር ነው

ይህ Activation የሚያስፈልገው Latest የሆኑትን Samsung Tool Pro Softwareዎችን ለመጠቀም ነው እሱም Z3X Boxን ከ 2015 በፊት ገዝተው ወይም Activate አስደርገው የነበረ ከሆነ ነው.

በ 2015 እና ከዛ በውሀላ ከሆነ Boxውን የገዙት ወይም Activate ያስደረጉት ይህ Activation ስለሚኖረው ይሄን መግዛት አይጠበቅቦትም.

If your Z3X Box or Z3X Samsung activation were activated through Shell before 20th of July 2014, you have to purchase Z3X Samsung Upd activation!

ለማንኛውም ግን እንዴት ነው Boxዎ ይህ Activation ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም የሚለውን ማወቅ ከፈለጉ ይህን መንገድ ይከተሉ
0. የZ3X Shall Software
1. በመቀጠል Setting and Hardware Tools የሚለውን ይንኩ
2. Run Hardware Wizard
3. Show Card Info የሚለውን ነክተው Next ሲሉት

Show Card Info

ከስር ምስሉ ላይ የሚታየውን አይነት Information ያመጣል
ወደ መጨረሻ አካባቢ

Case 1 – —————————————————————–
Samsung Tool – Activated
Samsung Tool Pro – Activated ካለ ይህ Activation አያስፈልግዎትም ማለት ነው
—————————————————————–

Case 2 —————————————————————–
Samsung Tool – Activated
Samsung Tool Pro – Not Available Update Possible ካለ ይህ Activation ያስፈልግታል ማለት ነው
—————————————————————–

Case 3 —————————————————————-
Samsung Tool – Not Available Update Possible
Samsung Tool Pro – Not Available Update Possible ካለ ሁለቱም Activation የሎትም ማለት ነው ስለዚ ይህ Activation ሳይሆን ሌላ ሁለቱንም Activate የሚያደርገው ይሄ >> የZ3X Samsung Pro Activation ነው ማለት ነው

Read Information