How to order Digital Products from Yegna Tech

የኛ ቴክ ላይ ማንኛውንም Digital Product ከማዘዞ በፊት Register መሆን ወይም መመዝገብ አለቦት
እንዴት ነው ምመዘገበው?

አካውንት ከፍተው Sign-in ካደረጉ በውሀላ
ከላይ Shop የሚለውን በመንካት የሚያመጣሎትን የትኛውም አይነት Digital Product ማዘዝ ይችላሉ
ለምሳሌ Chimera Tool Proን ማዘዝ ቢፈልጉ Chimera Tool Pro License የሚለውን በመንካት የሚጠይቀንን እንሞላለን እሱም

This image has an empty alt attribute; its file name is Screenshot-2021-04-02-054748-1024x499.jpg
  1. Do you have Chimera Account የሚለው ምርጫ ጋ
    Chimera Account ካለን Yes ብለን
    ከስር Username የሚለው ቦታ ጋ Usernameአችንን ማስገባት

ከሌለን ደሞ No ብለን ከስር የሚመጣልንን
Email በትክክል መሙላት
Username በትክክል መሙላት

ሌላ ለኛ ማለት የሚፈልጉት ነገር ካለ Other Note የሚለው ሳጥን ውስጥ ይጻፉልን

በመቀጠል Total ከሚለው በስተቀኝ በኩል የእቃውን አጠቃላይ ዋጋ ወይም ለኛ በባንክ የሚያስገቡትን የብር መጠን ከተመለከቱ(ካረጋገጡ) በውሀላ Add to cart የሚለውን ይንኩ

በመቀጠል የሞሉትን Information አጠቃሎ በሰንጠረዥ ያመጣሎታል ልክ መሆኑን ካረጋገጡ በውሀላ Proceed to checkout የሚለውን ይነካሉ

በመቀጠል Billing detailው ላይ
መጀመሪያ ላይ Bank Name የሚል የምርጫ ሳጥን ያገኛሉ ከዛ ውስጥ ብሩን ሊያስገቡበት ያሰቡትን ባንክ ይመርጣሉ

በመቀጠል Name You use when you deposit the money የሚለው ቦታ ጋር ደሞ
ባንክ ቤት ሄደው ክፍያውን ወደኛ አካውንት ሲልኩ አስገቢ የሚው ቦታ ጋ የሚጠቀሙት ስሞን ይሙሉ


*የ ባንክ አካውንት ቁጥራችንን እና ስማችንን መጨረሻ ላይ Place order ካሉ በውሀላ የሚመጣው ገጽ ላይ ያገኙታል ወይም ከላይ Our Bank Account Info የሚለውን በመንካት ማግኘት ይችላሉ

በመቀጠል
First Name, Last Name, Phone , Email ልክ መሆኑን ካረጋገጥን በውሀላ Place Order የሚለውን ነክተን አጠናቀቅን ማለት ነው
አሁን ከናንተ የሚጠበቀው Place Order የሚለውን የነኩበት ፔጅ ላይ በመረጡት ባንክ ሄደው ክፍያውን መፈጸም

*Bank Name የሚለው ላይ Commercial Bank Of Ethiopia ብለው ከሆነ የመረጡት ክፍያውን ንግድ ባንክ ማስገባት ነው

ክፍያውን በፈጸሙ በደቂቃዎች ወይም በሰዓታት ውስጥ ያዘዙት ትእዛዝ መጠናቀቁን የሚገልጽ መልእክት በ Email እና በText ይደርሶታል እንደዛ ማየት አልፈልግም ካሉም በቀላሉ ከላይ My-Account የሚለው ላይ Cursorውን ሲያስቀምጡ ሌሎች አማራጮች ይከፈትሎታል ከነዛም ውስጥ Orders የሚለውን በመንካት ያዘዙት እቃ ምን ደረጃ ላይ እንዳለ Status ከሚለው ስር ባለው ጽሁፍ ማወቅ ይችላሉ
ለምሳሌ

  1. Payment Pending ካለ ክፍያ አልፈጸሙም ማለት ነው
  2. Processing ካለ ደሞ ክፍያ ፈጽመው ትእዛዞ በመሄድ ላይ ነው ማለት ነው
  3. Completed ካለ ደሞ ትህዛዞ ተጠናቋል ማለት ነው

ያዘዙት ትእዛዝ Status Completed ካለ በውሀላ ምንድነው ማረገው?

ይህ እንዳዘዙት Digital Product ወይም Service ይለያያል
ለምሳሌ:

  1. ያዘዙን የChemira tool pro activation ከሆነ እና Do you have Chimera account የሚለው ላይ Yes ብለው Usernameዎን ሰጥተውን ከሆነ እና Status የሚለው ላይ Completed ካለ accountዎን activate አርገንሎታል ማለት ነው እና በቀላሉ የChemiratool pro software በመክፈት መጠቀም ይችላሉ።
  2. ያዘዙን የChimera tool pro activation ከሆነ እና Do you have Chimera account የሚለው ላይ no ብለው ከሆነ የChemira tool pro account username እና password ከፍተን Activate አርገን እንድንሰጦ ነው የጠየቁን ማለት ነው ስለዚ Status የሚለው ላይ Completed ካለ
    username እና password ከፍተን accountዎን activate አርገንሎታል ማለት ነው ስለዚ usernameዎን እና Passwordዎን Orders የሚለው ውስጥ Completed ከሚለው ጎን View የምትለዋን ነክተው Username እና passwordዎን ማግኘት ይችላሉ እና በቀላሉ የChemiratool pro software በመክፈት የሰጠኖትን username እና Password በመጠቀም Login አርገው መጠቀም ይችላሉ።
  3. ያዘዙን የChemira tool Credit ከሆነ Status የሚለው ላይ Completed ካለ የጠየቁትን credit ባስገቡት username ሞልተንሎታል ማለት ነው በቀላሉ የChemiratool software በመክፈት የጠየቁት Credit ተሞልቶ ያገኙታል ወይም መጠቀም ይችላሉ።
  4. ያዘዙን የማንኛውም Octoplus Digital activation ከሆነ እና Status የሚለው ላይ Completed ካለ activate የሚያረጉበትን License Key Completed ከሚለው ጎን View የሚለውን በመንካት ማግኘት ይችላሉ
  5. ያዘዙን የOctoplus Credit ከሆነ እና Do you have Octoplus account የሚለው ላይ no ብለው ከሆነ የOctoplus account username እና password ከፍተን የጠየቁትን Credit ሞልተን እንድንሰጦ ነው የጠየቁን ማለት ነው ስለዚ Status የሚለው ላይ Completed ካለ
    username እና password ከፍተን የጠየቁትን Credit ሞልተንሎታል ማለት ነው ስለዚ usernameዎን እና Passwordዎን Orders የሚለው ውስጥ Completed ከሚለው ጎን View የምትለዋን ነክተው Username እና passwordዎን ማግኘት ይችላሉ እና በቀላሉ የOctoplus software በመክፈት የሰጠኖትን username እና Password በመጠቀም Login አርገው የሞላንሎትን ክሬዲት መጠቀም ይችላሉ።
  • የChemira Credit ለመግዛት መጀመሪያ Activate የሆነ የChemira tool Samsung ወይም Chemira tool pro ሊኖሮት ይገባል
  • የOctoplus Credit ለመግዛት መጀመሪያ Activate የሆነ Octoplus Software ከስር ከተዘረዘሩት ቢያንስ አንዱ ሊኖሮት ይገባል

Related Post

Leave a Reply

Your email address will not be published.