Shop

International Virtual VISA Cards

If We’re Online
1-30 MINIUTES DELIVERY TIME AFTER YOU MADE THE PAYMENT
55 MINUTES AVERAGE DELIVERY TIME AFTER YOU MADE THE PAYMENT
Br

International የሆነ Virtual VISA Card በየትኛውም አይነት Online Store ላይ እና ማንኛውም አይነት VISA Cardን በሚቀበል Website ላይ ክፍያን ለመፈጸም ያስችሎታል ከዚህም በ ተጨማሪ ለPaypal Verification,ለFacebook Advertising እና ለሌሎችም አገልግሎቶች VISACard እና MasterCard የሚጠይቁ Online አገልግሎቶች መዋል የሚችል.

1. በፈለኩ ጊዜ ገንዘብ እየጨመርኩ መጠቀም እችላለሁ?

አይችሉም ምክንያቱም ከኛ የሚያገኙት VISA Card Prepaid የሆነ አንድ ጊዜ ገንዘብ ተጨምሮበት ያ የተጨመረበትን ገንዘብ ብቻ ነው መጠቀም የሚያስችሎት.
ለምሳሌ Balance 5$ የሚለውን ካዘዙ ያዘዙት VISA Card ላይ 5$ አለው ማለት ነው.

2. ከናንተ የተቀበልኩትን VISA Card ባንክ ATM ላይ መጠቀም እችላለሁ?

አይችሉም ምክንያቱም እኛ የምንሰጦ Virtual VISA Card እንጂ Physically በእጆ የሚዙትን VISA Card አደለም ስለዚ ያዘዙትን VISA Card ለመጠቀም አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች
Card Number
CVC Code
Expiration Date
CSV
ቁጥሮችን ብቻ ነው ምንሰጦ ያም ማንኛውም አይነት VISA Cardን የሚቀበል Website ላይ ክፍያ እንዲፈጽሙ ያስችሎታል.

3. እንዴት ነው ይህን VISA Card ተጠቅሜ PayPal አካውንቴን Verify ማድረግ የምችለው?

Verification PayPal account in NEW interface/view:

  1. Buy Virtual Credit Card on our website using one of available payment methods.
  2. After You Receive your VISA Card information
  3. Log in to your PayPal account and go to your wallet.
    PayPal-Verification-NEW-interface-view-step-3
  4. Link Virtual card to your PayPal account.
    PayPal-Verification-NEW-interface-view-step-4
  5. Click on “Confirm credit card”
    PayPal-Verification-NEW-interface-view-step-5
    PayPal-Verification-NEW-interface-view-step-5-1
  6. PayPal will send verification code to your card statement. Check it on our website here
    PayPal Verification step
  7. Re-login to PayPal account and confirm your card by submitting verification code.
    PayPal-Verification-NEW-interface-view-step-7-1
    PayPal-Verification-NEW-interface-view-step-7-2
  8. Congratulations! Your account is now Verified!
    PayPal-Verification-NEW-interface-view-step-8

4. እንዴት ነው VISA Cardው ላይ ያለኝን ወይም የሚቀረኝን Balance እና ያደረኩትን Transactions ማየት የምችለው?

https://ezzocard.com/checker2/check-card-balance

5. ከናንተ የማገኘውን VISA Card ለምን ያህል ጊዜ መጠቀም እችላለሁ?

ከኛ የሚያገኙትን VISA Card በትንሹ ለ 4 ወር ቢበዛ ደሞ ለ6 ወር ድረስ መጠቀም ያስችሎታል.

6. ይህ VISA Card ህጋዊ ነው?

100% ህጋዊ ነው ምክንያተም ይህን VISA Card ዝም ብሎ Generate የተደረገ ወይም ከሌላ ሰው የተወሰደ ሳይሆን በቀጥታ America እና Canada ካሉ Bankዎች የሚቀርብ ነው ለዚህም ማረጋገጫው VISA Cardዎን የምናዝበትን Website እዚህ መመልከት ይችላሉ.

ስለ ክፍያ አጠያየቃችን እና ለእርሶ VISA Cardዎን ስናዝ ምን አይነት ሂደቶችን ነው የምናልፈው?

1. VISA Card ለእርሶ ማዘዝ ስንፈልግ መጀመሪያ የምናደርገው Bitcoin መግዛት ነው ምክንያቱም VISA Cardዎን የምናዝበት ድርጅት ክፍያዎችን የሚቀበለው በDigital Currency ነው.
2. Bitcoin ከገዛን በውሀላ በደንበኛችን የተጠየቅነውን VISA Card አዘን ክፍያ ወደ መፈጸም ነው የምንሄደው ክፍያ ስንፈጽም ግን የሚታሰብ የአገልግሎት ክፋያ ይኖራል
ምክንያቱም Bitcoin የምንገዛው ከሶስተኛ ወገን Website ላይ ስለሆነ የገዛነው Bitcoinም የሚቀመጠው እዛው የገዛነው Website ላይ ነው እና ለድርጅቱ ክፍያ ስንፈጽም ክፍያው የሚሄደው ወደ ሌላ ሶስተኛ ወገን የBitcoin Wallet ነው ያ ደሞ Bitcoin ገዝተን ላስቀመጥንበት እና ከዛ ከገዛንበት Bitcoin Wallet ወደ ሌላ ሰው ስንልክ ደሞ ለሰጠን አገልግሎት የአገልግሎት ክፍያ ያስባል ያም በዚህ መሰረት ነው
ለምሳሌ እርሶ 5$ Balance ያለው VISA Card ከኛ ሲያዙ ዋናው እኛን ያዘዙትን VISA Cardዎን የሚያሰራሎ ድርጅት ደሞ በአጠቃላይ ብሎ 14$ ይጠይቃል እሱም በBitcoin የሚከፈል ማለት ነው
በፊት እንደነግርናቹ እኛ ደሞ ክፍያውን የምንፈጽመው ከ ሌላ 3ተኛ ወገን Website(Bitcoin Wallet) ወደ ሌላ Website(Bitcoin Wallet) ስለሆነ Bitcoin ገዝተን ያስቀመጥንበት Website ወደ ሌላ Website(Bitcoin Wallet) Bitcoin ለመላክ የአገልግሎት ክፍያ ይጠይቃል እሱም እንደምንከፍለው የBitcoin ክፍያ ይወሰናል
የምንልከው Bitcoin
ከ 1$ – 10$ ከሆነ = የ5$ Bitcoin የአገልግሎት ክፍያ ይጠይቃል

ከ 11$ – 20$ ከሆነ ደሞ = የ9$ Bitcoin የአገልግሎት ክፍያ ይጠይቃል

ከ 20$ በላይ ከሆነ ደሞ = የ19$ Bitcoin የአገልግሎት ክፍያ ይጠይቃል

በመጨረሻም ደሞ እኛ ለእናንተ ይህን አገልግሎት ስናቀርብ የሚከፍሉን ከ200 እስከ 300ብር የሚሆን የአገልግሎት ክፍያ ይኖራል

እናም ከላይ የምናስቀምጠው ዋጋ የነኚን ሁሉ አጠቃሎ ነው ለማለት ነው

ነገር ግን ሌላ ማወቅ ያለቦት ነገር ዋጋችን በሆነ ጊዜ ሊቀንስ ወይም ሊጨምር እንደሚችል ነው ምክንያቱም እኛ የምናወጣው ዋጋ ጊዜው ላይ ካለው የBitcoin ዋጋ አንጻር ነው እና የBitcoin ዋጋ ሲጨምር የኛም ዋጋ ሊጨምር ይችላል ሲቀንስ ደሞ ሊቀንስ አግባብ ነው

ሌላ በአገልግሎታችን ላይ ማንኛውም አይነት ቅሬታም ሆነ አስተያየት ካሎት በቀላሉ በ ቀኝ በኩል ባለችው Button Live Chat ማድረግ ይችላሉ ወይም በ0921862734/0993953291 ላይ ደውለው ሊያናግሩን ይችላሉ። እናመሰግናለን!!!!!!