How to create account on Yegna Tech

የኛ ቴክ ላይ ማንኛውንም Digital Product ከማዘዞ በፊት Register መሆን ወይም መመዝገብ አለቦት
እንዴት ነው ምመዘገበው?

ለመመዝገብ መጀመሪያ
yegnatech.com ላይ በመሄድ ከላይ በቀኝ በኩል Register የሚለውን ነክተን የሚጠይቀንን Information

ከዛ ባስገባነው Email ማረጋገጫ ሊንክ ሲላክልን የተላከልንን ሊንክ ነክተን Accountውን Activate ማረግ ነው

ከዚ በውሀላ የኛ ቴክ ላይ Login በማለት አካውንቶን Create ሲያደርጉ ያስገቡትን Username እና Password ተጠቅመው Sign-in ማረግ ይችላሉ

አካውንት ከፍተው Login ካደረጉ በውሀላ
ከላይ Shop የሚለውን በመንካት የሚያመጣሎትን የትኛውም አይነት Digital Product ማዘዝ ይችላሉ

Leave a Reply

Your email address will not be published.